3ኛ የዮሐንስ መልእክት

ወዳጅ ሆይ፥ ነፍስህ እንደሚከናወን፥ በነገር ሁሉ እንዲከናወንልህና ጤና እንዲኖርህ እጸልያለሁ። (2)

ወዳጅ ሆይ፥ ምንም እንግዶች ቢሆኑ፥ ለወንድሞች በምታደርገው ሁሉ የታመነ ሥራ ትሠራለህ፥ እነርሱም በማኅበር ፊት ስለ ፍቅርህ መስክረዋል፤  ለእግዚአብሔር እንደሚገባ አድርገህ በጉዞአቸው ብትረዳ መልካም ታደርጋለህ፤ (5-6)

ወዳጅ ሆይ፥ በጎ የሆነውን እንጂ ክፉን አትምሰል። በጎ የሚያደርግ ከእግዚአብሔር ነው፤ ክፉን የሚያደርግ ግን እግዚአብሔርን አላየውም። (11)

3ኛ የዮሐንስ 1-15

2ኛ የዮሐንስ መልእክት

በእኛ ስለሚኖርና ከእኛ ጋር ለዘላለም ስለሚሆን እውነት፥ (1:1)

ብዙ አሳቾች ወደ ዓለም ገብተዋልና እነርሱም ኢየሱስ ክርስቶስ በሥጋ እንደ መጣ የማያምኑ ናቸው፤ ይህ አሳቹና የክርስቶስ ተቃዋሚው ነው።  ሙሉ ደመወዝን እንድትቀበሉ እንጂ የሠራችሁትን እንዳታጠፉ ለራሳችሁ ተጠንቀቁ። (1: 7-8)

2ኛ የዮሐንስ 1: 1-6
2ኛ የዮሐንስ 1: 7-13

ወደ ፊልሞና

በጌታ በኢየሱስ ዘንድ በቅዱሳንም ሁሉ ዘንድ ስላለህ ስለ ፍቅርህና ስለ እምነትህ ሰምቼ፥ በጸሎቴ እያሳሰብሁ ሁልጊዜ አምላኬን አመሰግናለሁ፤  የእምነትህም ኅብረት፥ በእኛ ዘንድ ያለውን በጎ ነገር ሁሉ በማወቅ፥ ለክርስቶስ ኢየሱስ ፍሬ እንዲያፈራ እለምናለሁ፤  የቅዱሳን ልብ በአንተ ስራ ስለ ዐረፈ፥ ወንድሜ ሆይ፥ በፍቅርህ ብዙ ደስታንና መጽናናትን አግኝቼአለሁና። (1: 5-7)

አስቀድሞ ስላልጠቀመህ፥ አሁን ግን ለእኔም ለአንተም ስለሚጠቅም በእስራቴ ስለ ወለድሁት ስለ ልጄ ስለ አናሲሞስ እለምንሃለሁ። እርሱን እልከዋለሁ፤ አንተም ልቤ እንደሚሆን ተቀበለው። እኔስ በወንጌል እስራት ስለ አንተ እንዲያገለግለኝ ለራሴ ላስቀረው እፈቅድ ነበር፥ (1: 11-13)

ወደ ቲቶ

በእግዚአብሔር ለተመረጡት እምነት እንዲሆንላቸው በዘላለምም ሕይወት ተስፋ እንደ አምልኮት ያለውን እውነት እንዲያውቁ የተላከ፤ ስለዚህም ሕይወት የማይዋሽ እግዚአብሔር ከዘላለም ዘመናት በፊት ተስፋ ሰጠ፥ (1:3)

ሁሉ ለንጹሖች ንጹሕ ነው፤ ለርኵሳንና ለማያምኑ ግን ንጹሕ የሆነ ምንም የለም፥ ነገር ግን አእምሮአቸውም ሕሊናቸውም ረክሶአል። (1:15)

ሰዎችን ሁሉ የሚያድን የእግዚአብሔር ጸጋ ተገልጦአልና፤ ይህም ጸጋ፥ ኃጢአተኝነትንና ዓለማዊን ምኞት ክደን፥ የተባረከውን ተስፋችንን እርሱም የታላቁን የአምላካችንንና የመድኃኒታችንን የኢየሱስ ክርስቶስን ክብር መገለጥ እየጠበቅን፥ ራሳችንን በመግዛትና በጽድቅ እግዚአብሔርንም በመምሰል በአሁኑ ዘመን እንድንኖር ያስተምረናል (2: 11-13)

መድኃኒታችንም ከዓመፅ ሁሉ እንዲቤዠን፥ መልካሙንም ለማድረግ የሚቀናውን ገንዘቡም የሚሆነውን ሕዝብ ለራሱ እንዲያነጻ፥ ስለ እኛ ነፍሱን ሰጥቶአል። ይህን በሙሉ ሥልጣን ተናገርና ምከር ገሥጽም፤ ማንም አይናቅህ። (2: 14-15)

ነገር ግን የመድኃኒታችን የእግዚአብሔር ቸርነትና ሰውን መውደዱ በተገለጠ ጊዜ፥  እንደ ምሕረቱ መጠን ለአዲስ ልደት በሚሆነው መታጠብና በመንፈስ ቅዱስ በመታደስ አዳነን እንጂ፥ እኛ ስላደረግነው በጽድቅ ስለ ነበረው ሥራ አይደለም፤
ያን መንፈስም፥ በጸጋው ጸድቀን በዘላለም ሕይወት ተስፋ ወራሾች እንድንሆን፥ በመድኃኒታችን በኢየሱስ ክርስቶስ በእኛ ላይ አትርፎ አፈሰሰው። (3: 4-7)

ወደ ቲቶ መግቢያ
ወደ ቲቶ 1: 5-6
ወደ ቲቶ 1: 7-11
ወደ ቲቶ 1: 12-16
ወደ ቲቶ 2: 1-10
ወደ ቲቶ 2: 11-13
ወደ ቲቶ 2: 14-15
ወደ ቲቶ 3: 1-3
ወደ ቲቶ 3: 4-7
ወደ ቲቶ 3: 8-15

2ኛ ወደ ጢሞቴዎስ

እግዚአብሔር የኃይልና የፍቅር ራስንም የመግዛት መንፈስ እንጂ የፍርሃት መንፈስ አልሰጠንምና። (1:7)

በክርስቶስ ኢየሱስ ባለ እምነትና ፍቅር አድርገህ፥ ከእኔ የሰማኸውን ጤናማ ቃል ምሳሌ ያዝ፤ መልካሙን አደራ በእኛ በሚኖረው በመንፈስ ቅዱስ ጠብቅ። (1: 13-14)

እንግዲህ፥ ልጄ ሆይ፥ አንተ በክርስቶስ ኢየሱስ ባለው ጸጋ በርታ። ብዙ ሰዎች የመሰከሩለትን ከእኔም የሰማኸውን ሌሎችን ደግሞ ሊያስተምሩ ለሚችሉ ለታመኑ ሰዎች አደራ ስጥ። (2: 1-2)

የምለውን ተመልከት፤ ጌታም በነገር ሁሉ ማስተዋልን ይስጥህ። (2:7)

ቃሉ የታመነ ነው እንዲህ የሚለው። ከእርሱ ጋር ከሞትን፥ ከእርሱ ጋር ደግሞ በሕይወት እንኖራለን፤ (2:11)

የእውነትን ቃል በቅንነት የሚናገር የማያሳፍርም ሠራተኛ ሆነህ፥ የተፈተነውን ራስህን ለእግዚአብሔር ልታቀርብ ትጋ። (2: 15)

እንግዲህ ማንም ራሱን ከእነዚህ ቢያነጻ፥ ለክብር የሚሆን የተቀደሰም ለጌታውም የሚጠቅም ለበጎም ሥራ ሁሉ የተዘጋጀ ዕቃ ይሆናል። (2: 21)

ከክፉ የጎልማሳነት ምኞት ግን ሽሽ፥ በንጹሕም ልብ ጌታን ከሚጠሩ ጋር ጽድቅን እምነትን ፍቅርን ሰላምን አጥብቀህ ተከተል። (1:22)

የአምልኮት መልክ አላቸው ኃይሉን ግን ክደዋል፤ ከእነዚህ ደግሞ ራቅ። (3:5)

በእውነትም በክርስቶስ ኢየሱስ እግዚአብሔርን እየመሰሉ ሊኖሩ የሚወዱ ሁሉ ይሰደዳሉ። (3:12)

በእግዚአብሔር ፊት በሕያዋንና በሙታንም ሊፈርድ ባለው በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ፊት፥ በመገለጡና በመንግሥቱም እመክርሃለሁ ቃሉን ስበክበጊዜውም አለጊዜውም ጽና፥ ፈጽመህ እየታገሥህና እያስተማርህ፥ ዝለፍና ገሥጽ ምከርም። (4:1-2)

ዳሩ ግን የስብከቱ ሥራ በእኔ እንዲፈጸም አሕዛብም ሁሉ እንዲሰሙት፥ ጌታ በእኔ አጠገብ ቆሞ አበረታኝ፥ ከአንበሳ አፍም ዳንሁ። ጌታም ከክፉ ነገር ሁሉ ያድነኛል ለሰማያዊውም መንግሥት ይጠብቀኛል፤ ለእርሱ ከዘላለም እስከ ዘላለም ክብር ይሁን፤ አሜን። (4: 17-18)

2ኛ ወደ ጢሞቴዎስ መግቢያ
2ኛ ወደ ጢሞቴዎስ 1: 1-5
2ኛ ወደ ጢሞቴዎስ 1: 6-7
2ኛ ወደ ጢሞቴዎስ 1: 8-12
2ኛ ወደ ጢሞቴዎስ 1: 13-18
2ኛ ወደ ጢሞቴዎስ 2: 1-3
2ኛ ወደ ጢሞቴዎስ 2: 4-7
2ኛ ወደ ጢሞቴዎስ 2: 8-13
2ኛ ወደ ጢሞቴዎስ 2: 14-19
2ኛ ወደ ጢሞቴዎስ 2: 20-21
2ኛ ወደ ጢሞቴዎስ 2: 22-26
2ኛ ወደ ጢሞቴዎስ 3: 1-5
2ኛ ወደ ጢሞቴዎስ 3: 6-9
2ኛ ወደ ጢሞቴዎስ 3: 10-17
2ኛ ወደ ጢሞቴዎስ 4: 1-2
2ኛ ወደ ጢሞቴዎስ 4: 3-8
2ኛ ወደ ጢሞቴዎስ 4: 9-22

1ኛ ወደ ጢሞቴዎስ

የትእዛዝ ፍጻሜ ግን ከንጹሕ ልብና ከበጎ ሕሊና ግብዝነትም ከሌለበት እምነት የሚወጣ ፍቅር ነው፤ (1:5)

ለአገልግሎቱ ሾሞኝ ታማኝ አድርጎ ስለ ቈጠረኝ፥ ኃይል የሰጠኝን ክርስቶስ ኢየሱስን ጌታችንን አመሰግናለሁ፤ (1: 12)

 የጌታችንም ጸጋ በክርስቶስ ኢየሱስ ካሉ ከእምነትና ከፍቅር ጋር አብልጦ በዛ። (1: 14)

ኃጢአተኞችን ሊያድን ክርስቶስ ኢየሱስ ወደ ዓለም መጣ የሚለው ቃል የታመነና ሁሉ እንዲቀበሉት የተገባ ነው፤ (1: 15)

ብቻውን አምላክ ለሚሆን ለማይጠፋው ለማይታየውም ለዘመናት ንጉሥ ምስጋናና ክብር እስከ ዘላለም ድረስ ይሁን፤ አሜን (1: 17)

አንድ እግዚአብሔር አለና፥ በእግዚአብሔርና በሰውም መካከል ያለው መካከለኛው ደግሞ አንድ አለ፥ እርሱም ሰው የሆነ ክርስቶስ ኢየሱስ ነው፤ ራሱንም ለሁሉ ቤዛ ሰጠ፥ ይህም በገዛ ዘመኑ ምስክርነቱ ነበረ፤ (2: 5-6)

ኑሮዬ ይበቃኛል ለሚለው ግን እግዚአብሔርን መምሰል እጅግ ማትረፊያ ነው፤ (6:6)

ገንዘብን መውደድ የክፋት ሁሉ ሥር ነውና፥ አንዳንዶች ይህን ሲመኙ፥ ከሃይማኖት ተሳስተው በብዙ ሥቃይ ራሳቸውን ወጉ። (6:10)

አንተ ግን፥ የእግዚአብሔር ሰው ሆይ፥ ከዚህ ሽሽ፤ ጽድቅንና እግዚአብሔርን መምሰል እምነትንም ፍቅርንም መጽናትንም የዋህነትንም ተከታተል። (6:11)

መግቢያ
1ኛ ወደ ጢሞቴዎስ 1: 1-5
1ኛ ወደ ጢሞቴዎስ 1: 6-11
1ኛ ወደ ጢሞቴዎስ 1: 12-14
1ኛ ወደ ጢሞቴዎስ 1: 15-17
1ኛ ወደ ጢሞቴዎስ 1: 18-20
1ኛ ወደ ጢሞቴዎስ 2: 1-4
1ኛ ወደ ጢሞቴዎስ 2: 5-7
1ኛ ወደ ጢሞቴዎስ 2: 8-15
1ኛ ወደ ጢሞቴዎስ 3: 1-7
1ኛ ወደ ጢሞቴዎስ 3: 8-13
1ኛ ወደ ጢሞቴዎስ 3: 14-16
1ኛ ወደ ጢሞቴዎስ 4: 1-5
1ኛ ወደ ጢሞቴዎስ 4: 6-10
1ኛ ወደ ጢሞቴዎስ 4: 11-16
1ኛ ወደ ጢሞቴዎስ 5: 1-16
1ኛ ወደ ጢሞቴዎስ 5: 17-25
1ኛ ወደ ጢሞቴዎስ 6: 1-10
1ኛ ወደ ጢሞቴዎስ 6: 11-13
1ኛ ወደ ጢሞቴዎስ 6: 14-16
1ኛ ወደ ጢሞቴዎስ 6: 17-21

ኦሪት ዘጸአት

የእግዚአብሔርም መልአክ በእሳት ነበልባል በእሾህ ቍጥቋጦ መካከል ታየው፤ እነሆም ቍጥቋጦው በእሳት ሲነድድ ቍጥቋጦውም ሳይቃጠል አየ። ሙሴም። ልሂድና ቍጥቋጦው ስለ ምን አልተቃጠለም ይህን ታላቅ ራእይ ልይ አለ። (3: 2-3)

እኔም እጄን እዘረጋለሁ፥ በማደርግባቸውም ተአምራቴ ሁሉ ግብፅን እመታለሁ፤ ከዚያም በኋላ ይለቅቃችኋል። (3:20)

ፈርዖንም። ቃሉን እሰማ ዘንድ እስራኤልንስ እለቅቅ ዘንድ እግዚአብሔር ማን ነው? እግዚአብሔርን አላውቅም፥ እስራኤልንም ደግሞ አልለቅቅም አለ። (5: 2) 

እግዚአብሔርም ሙሴን ተናገረው አለውም። እኔ እግዚአብሔር ነኝ፤ ለአብርሃምም ለይስሐቅም ለያዕቆብም ሁሉን እንደሚችል አምላክ ተገለጥሁ፤ ነገር ግን ስሜ እግዚአብሔር አልታወቀላቸውም ነበር። (6: 3-4)

ለእኔም ሕዝብ እንድትሆኑ እቀበላችኋለሁ፥ አምላክም እሆናችኋለሁ፤ እኔም ከግብፃውያን ባርነት ያወጣኋችሁ እግዚአብሔር አምላካችሁ እንደሆንሁ ታውቃላችሁ። (6: 7)

ሙሴም ይህን ለእስራኤል ልጆች ተናገረ፤ እነርሱ ግን ከሰውነታቸው መጨነቅ ከከባዱም ሥራ የተነሣ ቃሉን አልሰሙትም። (6:9)

ኦሪት ዘጸአት 1
ኦሪት ዘጸአት 2
ኦሪት ዘጸአት 3
ኦሪት ዘጸአት 4
ኦሪት ዘጸአት 5
ኦሪት ዘጸአት 6
ኦሪት ዘጸአት 7
ኦሪት ዘጸአት 8
ኦሪት ዘጸአት 9
ኦሪት ዘጸአት 10
ኦሪት ዘጸአት 11
ኦሪት ዘጸአት 12
ኦሪት ዘጸአት 13
ኦሪት ዘጸአት 14
ኦሪት ዘጸአት 15
ኦሪት ዘጸአት 16
ኦሪት ዘጸአት 17
ኦሪት ዘጸአት 18
ኦሪት ዘጸአት 19
ኦሪት ዘጸአት 20
ኦሪት ዘጸአት 21
ኦሪት ዘጸአት 22
ኦሪት ዘጸአት 23
ኦሪት ዘጸአት 24
ኦሪት ዘጸአት 25
ኦሪት ዘጸአት 26
ኦሪት ዘጸአት 27
ኦሪት ዘጸአት 28
ኦሪት ዘጸአት 29
ኦሪት ዘጸአት 30
ኦሪት ዘጸአት 31
ኦሪት ዘጸአት 32
ኦሪት ዘጸአት 33
ኦሪት ዘጸአት 34
ኦሪት ዘጸአት 35
ኦሪት ዘጸአት 36
ኦሪት ዘጸአት 37
ኦሪት ዘጸአት 38
ኦሪት ዘጸአት 39
ኦሪት ዘጸአት 40

ወደ ቆላስይስ ሰዎች

ከደስታም ጋር በሁሉ ለመጽናትና ለመታገሥ እንደ ክብሩ ጉልበት መጠን በኃይል ሁሉ እየበረታችሁ፥ በቅዱሳንም ርስት በብርሃን እንድንካፈል ያበቃንን አብን እያመሰገናችሁ፥ በነገር ሁሉ ደስ ልታሰኙ ለጌታ እንደሚገባ ትመላለሱ ዘንድ እንለምናለን። (1:12)

እርሱ ከጨለማ ሥልጣን አዳነን፥ ቤዛነቱንም እርሱንም የኃጢአትን ስርየት ወዳገኘንበት ወደ ፍቅሩ ልጅ መንግሥት አፈለሰን። (1: 13-14)

እናንተንም ነውርና ነቀፋ የሌላችሁና ቅዱሳን አድርጎ በእርሱ ፊት ያቀርባችሁ ዘንድ፥ በፊት የተለያችሁትን ክፉ ሥራችሁንም በማድረግ በአሳባችሁ ጠላቶች የነበራችሁትን አሁን በሥጋው ሰውነት በሞቱ በኩል አስታረቃችሁ። (1: 21-22)

ለእነርሱም እግዚአብሔር በአሕዛብ ዘንድ ያለው የዚህ ምሥጢር ክብር ባለ ጠግነት ምን እንደ ሆነ ሊያስታውቅ ወደደ፥ ምሥጢሩም የክብር ተስፋ ያለው ክርስቶስ በእናንተ ዘንድ መሆኑ ነው። (1:27)

በእርሱ የመለኮት ሙላት ሁሉ በሰውነት ተገልጦ ይኖራልና። ለአለቅነትና ለሥልጣንም ሁሉ ራስ በሆነ በእርሱ ሆናችሁ ተሞልታችኋል። የሥጋንም ሰውነት በመገፈፍ፥ በክርስቶስ መገረዝ፥ በእጅ ባልተደረገ መገረዝ በእርሱ ሆናችሁ ደግሞ ተገረዛችሁ።  በጥምቀትም ከእርሱ ጋር ተቀብራችሁ፥ በጥምቀት ደግሞ፥ ከሙታን ባስነሣው በእግዚአብሔር አሠራር በማመናችሁ፥ ከእርሱ ጋር ተነሣችሁ።  እናንተም በበደላችሁና ሥጋችሁን ባለመገረዝ ሙታን በሆናችሁ ጊዜ፥ ከእርሱ ጋር ሕይወትን ሰጣችሁ። በደላችሁን ሁሉ ይቅር አላችሁ።  በእኛ ላይ የነበረውን የሚቃወመንንም በትእዛዛት የተጻፈውን የዕዳ ጽሕፈት ደመሰሰው። እርሱንም በመስቀል ጠርቆ ከመንገድ አስወግዶታል።  አለቅነትንና ሥልጣናትን ገፎ፥ ድል በመንሣት በእርሱ እያዞራቸው በግልጥ አሳያቸው። (2: 9-15)

መግቢያ
ቆላስይስ 1: 1-5
ቆላስይስ 1: 6-7
ቆላስይስ 1: 8-9
ቆላስይስ 1: 10-14
ቆላስይስ 1: 15-17
ቆላስይስ 1: 18
ቆላስይስ 1: 19-20
ቆላስይስ 1: 21-23
ቆላስይስ 1: 24-29
ቆላስይስ 2: 1-5
ቆላስይስ 2: 6-7
ቆላስይስ 2: 8-10
ቆላስይስ 2: 11-12
ቆላስይስ 2: 13-15
ቆላስይስ 2: 16-19
ቆላስይስ 2: 20-23
ቆላስይስ 3: 1-4
ቆላስይስ 3: 5-7
ቆላስይስ 3: 8-10
ቆላስይስ 3: 11-15
ቆላስይስ 3: 16-17
ቆላስይስ 3: 18-25
ቆላስይስ 4

2ኛ የጴጥሮስ መልእክት

የመለኮቱ ኃይል፥ በገዛ ክብሩና በበጎነቱ የጠራንን በማወቅ፥ ለሕይወትና እግዚአብሔርን ለመምሰል የሚሆነውን ነገር ሁሉ ስለ ሰጠን፥ በእግዚአብሔርና በጌታችን በኢየሱስ እውቀት ጸጋና ሰላም ይብዛላችሁ።
ስለ ክፉ ምኞት በዓለም ካለው ጥፋት አምልጣችሁ ከመለኮት ባሕርይ ተካፋዮች በተስፋ ቃል እንድትሆኑ፥ በእነዚያ ክብርና በጎነት የተከበረና እጅግ ታላቅ የሆነ ተስፋን ሰጠን። (1: 3-4)

መግቢያ
2ኛ የጴጥሮስ 1: 1-3
2ኛ የጴጥሮስ 1: 4
2ኛ የጴጥሮስ 1: 5
2ኛ የጴጥሮስ 1: 6a
2ኛ የጴጥሮስ 1: 6b
2ኛ የጴጥሮስ 1: 7
2ኛ የጴጥሮስ 1: 8-9
2ኛ የጴጥሮስ 1: 10-11
2ኛ የጴጥሮስ 1: 12-15
2ኛ የጴጥሮስ 1: 16-18
2ኛ የጴጥሮስ 1: 19-21
2ኛ የጴጥሮስ 2: 1
2ኛ የጴጥሮስ 2: 2-22
2ኛ የጴጥሮስ 3: 1-10
2ኛ የጴጥሮስ 3: 11-13
2ኛ የጴጥሮስ 3: 14-18

1ኛ የጴጥሮስ መልእክት

ኢየሱስ ክርስቶስ ከሙታን በመነሣቱ ለሕያው ተስፋና ለማይጠፋ፥ እድፈትም ለሌለበት፥ ለማያልፍም ርስት እንደ ምሕረቱ ብዛት ሁለተኛ የወለደን የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ አምላክና አባት ይባረክ፤ ይህም ርስት በመጨረሻው ዘመን ይገለጥ ዘንድ ለተዘጋጀ መዳን በእምነት በእግዚአብሔር ኃይል ለተጠበቃችሁ ለእናንተ በሰማይ ቀርቶላችኋል። (1:5)

መግቢያ
1ኛ የጴጥሮስ 1: 1-2
1ኛ የጴጥሮስ 1: 3-5
1ኛ የጴጥሮስ 1: 6-7
1ኛ የጴጥሮስ 1: 8-12
1ኛ የጴጥሮስ 1: 13
1ኛ የጴጥሮስ 1: 14-16
1ኛ የጴጥሮስ 1: 17-19
1ኛ የጴጥሮስ 1: 20-21
1ኛ የጴጥሮስ 1: 22-25
1ኛ የጴጥሮስ 2: 1-3
1ኛ የጴጥሮስ 2: 4-5
1ኛ የጴጥሮስ 2: 6-8
1ኛ የጴጥሮስ 2: 9-10
1ኛ የጴጥሮስ 2: 11-12
1ኛ የጴጥሮስ 2: 13-17
1ኛ የጴጥሮስ 2: 18-21
1ኛ የጴጥሮስ 2: 22-25
1ኛ የጴጥሮስ 3: 1-6
1ኛ የጴጥሮስ 3: 7
1ኛ የጴጥሮስ 3: 8
1ኛ የጴጥሮስ 3: 9-13
1ኛ የጴጥሮስ 3: 14-17
1ኛ የጴጥሮስ 3: 18-22
1ኛ የጴጥሮስ 4: 1-6
1ኛ የጴጥሮስ 4: 7-11
1ኛ የጴጥሮስ 4: 12-19
1ኛ የጴጥሮስ 5: 1-4
1ኛ የጴጥሮስ 5: 5-6
1ኛ የጴጥሮስ 5: 7-8
1ኛ የጴጥሮስ 5: 9-14