1ኛ የዮሐንስ መልእክት

መግቢያ:- የመጽሐፉ ጸሕፊ: ዮሐንስ ነው የተጻፈበትም ዓላማ:- በዘመኑ ተነስቶ የነበረውን የኑፋቄ ትምርህት ስህተት ለማሳየትና ቅዱሳንን ለማጽናት ነበረ:: የስህተት ትምህርቱ መንፈስ ሁሉ ቅዱስ ነው፤ ሥጋ ሁሉ እርኩስ ነው የሚል ሲሆን የክርስቶስን ሥጋ መልበስ እንኳን ወደ መጠራጠርና መካድ ያመጣ ትምህርት ነበረ ለዚህም ነው ዮሃንስ እኔ አብሬው ነበርኩኝ ዳስሼዋለሁ አብሬውም ኖሬያለሁ እያለ ትምህርቱን የሚያፈርሰው:: ስለዚህም ትምህርቱ ሥጋችን እርኩስContinue reading “1ኛ የዮሐንስ መልእክት”

የማርቆስ ወንጌል

የመጽሐፉ መግቢያ:- ይህ የወንጌል መጽሐፍ ከአራቱ መጽሐፍት አነስ ያሉ ምዕራፎችን የያዘና በተለይም ከአይሁድ ውጪ ያሉ አንባቢዎችንም ታሳቢ ያደረገ መጽሐፍ ነው::  ደራሲው ክፍሉ እንደሚለው ማርቆስ የተባለው በሌላ ስሙም ዮሐንስ የሚባል ነው የፃፈው:: ሐዋ 12:12 ላይ ጼጥሮስ ከእስር እንዳመለጠ ቅዱሳን ተሰብስበው ወደሚፀልዮበት ወደ እርሱ ቤት እንደመጣ ይነግረናል:: ማርቆስ ከጳውሎስም ከጴጥሮስም ጋር ያገለገለ ሰው ነው:: እንዲያውም ይህ መጽሐፍ በጴጥሮስ ስርContinue reading “የማርቆስ ወንጌል”

2ኛ ቆሮንቶስ ሰዎች

መግቢያ የዚህ መጽሐፍ ዓላማ ቃል በገባው መሰረት ለምን ወደ እነርሱ ለመምጣት እንደዘገየ ለማብራራት (16:5-9):: ልዩነታቸውን እስኪያስወግዱ እየጠበቀ እንደነበር ለማሳወቅ (1:23-2:3) እንዲሁም በመካከላቸው ይቅርታን እንዲያደርጉ በተለይ ለሰይጣን አሳልፌ ሰጥቼዋለሁ ካለው ሰው ጋር (2:5-11)፤ ሐዋርያ መሆኑን ረገጥ አድርጎ ሊነግራቸው (3:1-3; 4:1-15; 10:10-14; 11:4-6, 13-15; 13:3) እና ተጨማሪ መመሪያ ለእየሩሳሌም ስለሚሰበሰበው መዋጮ ለማስገንዘብ ነው (9:1-11) ይህ ቤተክርስቲያን የተመሰረተውContinue reading “2ኛ ቆሮንቶስ ሰዎች”

ወደ ፊልጵስዩስ ሰዎች

መግቢያ የዚህ መጽሐፍ ዓላማ: ይህ መጽሐፍ ጳውሎስ ከእስር ቤት ሆኖ ከጻፋቸው አራቱ መልእክቶች ውስጥ አንዱ ነው:: (ሌሎቹ መጽሐፍት ኤፌሶን፤ ቆላስያስ እና ፊልሞና ናቸው) ይህ ቤተክርስቲያን በአውሮፓ የመጀመሪያው ቤተክርስቲያን ነው:: በሐዋርያት 15:40-19:22 በጳውሎስ ሁለተኛው የወንጌል ጉዞ ላይ በህልሙ (በሐዋ 16:9) ወደ መቄዶንያ መተህ እርዳን የሚለውን ራዕይ ካየ በኃላ ነው የመጣው:: ፊልጲስዮስ በመቄዶንያ ግዛት ውስጥ የምትገኝ ወይምContinue reading “ወደ ፊልጵስዩስ ሰዎች”

1ኛ ወደ ተሰሎንቄ ሰዎች

መግቢያ የዚህ መጽሐፍ ዓላማ ጳውሎስ ከዚህ ከተማ ሲያሳዱት ነው ከተማውን ለቆ የወጣው አገልግሎቱም ለሶስት ሳምንት ነበር ሐዋ 17:2:: በጣም አጭር ጊዜ ስለነበረ ያገለገላቸው ያሉበትን ለማወቅ ነበር የጻፈው በሐዋርያት ሥራ 16:40 እስከ 17:10 ማየት ይቻላል:: ጳውሎስ አብረውት ያገለገሉትንም ወንድሞች ስም በደብዳቤው ላይ አስገብቷቸዋል:: ምዕራፍ 1 ወንጌላችን በመንፈስ ቅዱስ ኃይል እንጂ በቃል ብቻ አይደለም 1ኛ ተሰሎንቄ 1:1-51፤ ጳውሎስናContinue reading “1ኛ ወደ ተሰሎንቄ ሰዎች”

በአእምሯችሁ መታደስ ተለወጡ

ወደ ሮሜ 122፤ የእግዚአብሔር ፈቃድ እርሱም በጎና ደስ የሚያሰኝ ፍጹምም የሆነው ነገር ምን እንደ ሆነ ፈትናችሁ ታውቁ ዘንድ በልባችሁ መታደስ ተለወጡ እንጂ ይህን ዓለም አትምሰሉ። መለወጥ ማለት ምን ማለት ነው? ሁላችንም መለወጥና ጌታን ደስ ማሰኘት እንፈልጋለን:: ግን እንዴት?! የማርቆስ ወንጌል 635፤ በዚያን ጊዜም ብዙ ሰዓት ካለፈ በኋላ ደቀ መዛሙርቱ ወደ እርሱ ቀርበው፦ ቦታው ምድረ በዳContinue reading “በአእምሯችሁ መታደስ ተለወጡ”

2ኛ ወደ ተሰሎንቄ ሰዎች

መግቢያ የዚህ መጽሐፍ ዓላማ ጳውሎስ ስለ መጨረሻው ዘመን አስተምሯቸው ነበርና:- መጨረሻው ዘመን አሁን ነው በማለት ደምድመዋው ነበር ከመከራቸው የተነሳ ከስራቸው በመልቀቅ ስራ የማይሰሩበት ሁኔታ በመፈጠሩ የጻፈውም ጳውሎስ ሲሆን በአገልግሎቱ አብረውት ወደዛ ሄደውም የነበሩትን ስልዋኖስንና ጢሞቴዎስን ይጠቅሳል ይህች ቤተክርስቲያን የተመሰረተችው በሐዋርያት ሥራ 17 መሰረት በሁለተኛው የጳውሎስ የወንጌል ጉዞ ላይ ነበር::  ስትመሰረትም ብዙ ተቃዋሚዎች ነበሯት ሌላ ንጉስ አለContinue reading “2ኛ ወደ ተሰሎንቄ ሰዎች”

ወደ ገላትያ ሰዎች

መግቢያ የዚህ መጽሐፍ ዓላማ የዚህ መጽሐፍ ጸሐፊ ጳውሎስ ነው1. ክርስትናንና አይሁዳዊነትን እየቀላቀሉ ስለነበር2. ከእምነት በምን አይነት ፍጥንት እንደራቁ ስለተገነዘበ3. ፀጋን/ጽድቅን ከስራ ጋር በመቀላቀላቸው4. መዳን በፀጋ መሆኑን ሊያሳያቸው ምዕራፍ 1 እኔን የጠራ ጌታ ነው ወደ ገላትያ 1: 1-2፤ በኢየሱስ ክርስቶስ ከሙታንም ባነሣው በእግዚአብሔር አብ ሐዋርያ የሆነ እንጂ ከሰዎች ወይም በሰው ያልሆነ ጳውሎስ ከእኔም ጋር ያሉት ወንድሞችContinue reading “ወደ ገላትያ ሰዎች”

1ኛ ቆሮንቶስ ሰዎች

ምዕራፍ 1 እግዚአብሔር የታመነ ነው 1ኛ የቆሮንቶስ 1: 1-9 ጳውሎስ የቆሮንቶስን ቅዱሳንን እንዲህ ብሎ ነው የሚጠራቸው:1.  በክርስቶስ ኢየሱስ ለተቀደሱት፥  2. የእነርሱና የእኛ ጌታ የሆነውን የጌታችንን የኢየሱስ ክርስቶስን ስም በየስፍራው ከሚጠሩት ሁሉ ጋር ቅዱሳን ለመሆን ለተጠሩት፤ እኛም የዚህ አካል ነን ተቀድሰናል – መቀደስ ማለት አንድ ጊዜ የተሰጠን ነው ክርስቶስ ወደኛ ህይወት ሲገባ እንጂ ሰርተን የምናመጣው አይደለም::Continue reading “1ኛ ቆሮንቶስ ሰዎች”