በእኛ ስለሚኖርና ከእኛ ጋር ለዘላለም ስለሚሆን እውነት፥ (1:1) ብዙ አሳቾች ወደ ዓለም ገብተዋልና እነርሱም ኢየሱስ ክርስቶስ በሥጋ እንደ መጣ የማያምኑ ናቸው፤ ይህ አሳቹና የክርስቶስ ተቃዋሚው ነው። ሙሉ ደመወዝን እንድትቀበሉ እንጂ የሠራችሁትን እንዳታጠፉ ለራሳችሁ ተጠንቀቁ። (1: 7-8)
Category Archives: አዲስ ኪዳን
ወደ ፊልሞና
በጌታ በኢየሱስ ዘንድ በቅዱሳንም ሁሉ ዘንድ ስላለህ ስለ ፍቅርህና ስለ እምነትህ ሰምቼ፥ በጸሎቴ እያሳሰብሁ ሁልጊዜ አምላኬን አመሰግናለሁ፤ የእምነትህም ኅብረት፥ በእኛ ዘንድ ያለውን በጎ ነገር ሁሉ በማወቅ፥ ለክርስቶስ ኢየሱስ ፍሬ እንዲያፈራ እለምናለሁ፤ የቅዱሳን ልብ በአንተ ስራ ስለ ዐረፈ፥ ወንድሜ ሆይ፥ በፍቅርህ ብዙ ደስታንና መጽናናትን አግኝቼአለሁና። (1: 5-7) አስቀድሞ ስላልጠቀመህ፥ አሁን ግን ለእኔም ለአንተም ስለሚጠቅም በእስራቴ ስለContinue reading “ወደ ፊልሞና”
ወደ ቲቶ
በእግዚአብሔር ለተመረጡት እምነት እንዲሆንላቸው በዘላለምም ሕይወት ተስፋ እንደ አምልኮት ያለውን እውነት እንዲያውቁ የተላከ፤ ስለዚህም ሕይወት የማይዋሽ እግዚአብሔር ከዘላለም ዘመናት በፊት ተስፋ ሰጠ፥ (1:3) ሁሉ ለንጹሖች ንጹሕ ነው፤ ለርኵሳንና ለማያምኑ ግን ንጹሕ የሆነ ምንም የለም፥ ነገር ግን አእምሮአቸውም ሕሊናቸውም ረክሶአል። (1:15) ሰዎችን ሁሉ የሚያድን የእግዚአብሔር ጸጋ ተገልጦአልና፤ ይህም ጸጋ፥ ኃጢአተኝነትንና ዓለማዊን ምኞት ክደን፥ የተባረከውን ተስፋችንን እርሱምContinue reading “ወደ ቲቶ”
2ኛ ወደ ጢሞቴዎስ
እግዚአብሔር የኃይልና የፍቅር ራስንም የመግዛት መንፈስ እንጂ የፍርሃት መንፈስ አልሰጠንምና። (1:7) በክርስቶስ ኢየሱስ ባለ እምነትና ፍቅር አድርገህ፥ ከእኔ የሰማኸውን ጤናማ ቃል ምሳሌ ያዝ፤ መልካሙን አደራ በእኛ በሚኖረው በመንፈስ ቅዱስ ጠብቅ። (1: 13-14) እንግዲህ፥ ልጄ ሆይ፥ አንተ በክርስቶስ ኢየሱስ ባለው ጸጋ በርታ። ብዙ ሰዎች የመሰከሩለትን ከእኔም የሰማኸውን ሌሎችን ደግሞ ሊያስተምሩ ለሚችሉ ለታመኑ ሰዎች አደራ ስጥ። (2:Continue reading “2ኛ ወደ ጢሞቴዎስ”
1ኛ ወደ ጢሞቴዎስ
የትእዛዝ ፍጻሜ ግን ከንጹሕ ልብና ከበጎ ሕሊና ግብዝነትም ከሌለበት እምነት የሚወጣ ፍቅር ነው፤ (1:5) ለአገልግሎቱ ሾሞኝ ታማኝ አድርጎ ስለ ቈጠረኝ፥ ኃይል የሰጠኝን ክርስቶስ ኢየሱስን ጌታችንን አመሰግናለሁ፤ (1: 12) የጌታችንም ጸጋ በክርስቶስ ኢየሱስ ካሉ ከእምነትና ከፍቅር ጋር አብልጦ በዛ። (1: 14) ኃጢአተኞችን ሊያድን ክርስቶስ ኢየሱስ ወደ ዓለም መጣ የሚለው ቃል የታመነና ሁሉ እንዲቀበሉት የተገባ ነው፤ (1:Continue reading “1ኛ ወደ ጢሞቴዎስ”
ወደ ቆላስይስ ሰዎች
ከደስታም ጋር በሁሉ ለመጽናትና ለመታገሥ እንደ ክብሩ ጉልበት መጠን በኃይል ሁሉ እየበረታችሁ፥ በቅዱሳንም ርስት በብርሃን እንድንካፈል ያበቃንን አብን እያመሰገናችሁ፥ በነገር ሁሉ ደስ ልታሰኙ ለጌታ እንደሚገባ ትመላለሱ ዘንድ እንለምናለን። (1:12) እርሱ ከጨለማ ሥልጣን አዳነን፥ ቤዛነቱንም እርሱንም የኃጢአትን ስርየት ወዳገኘንበት ወደ ፍቅሩ ልጅ መንግሥት አፈለሰን። (1: 13-14) እናንተንም ነውርና ነቀፋ የሌላችሁና ቅዱሳን አድርጎ በእርሱ ፊት ያቀርባችሁ ዘንድ፥Continue reading “ወደ ቆላስይስ ሰዎች”
2ኛ የጴጥሮስ መልእክት
የመለኮቱ ኃይል፥ በገዛ ክብሩና በበጎነቱ የጠራንን በማወቅ፥ ለሕይወትና እግዚአብሔርን ለመምሰል የሚሆነውን ነገር ሁሉ ስለ ሰጠን፥ በእግዚአብሔርና በጌታችን በኢየሱስ እውቀት ጸጋና ሰላም ይብዛላችሁ።ስለ ክፉ ምኞት በዓለም ካለው ጥፋት አምልጣችሁ ከመለኮት ባሕርይ ተካፋዮች በተስፋ ቃል እንድትሆኑ፥ በእነዚያ ክብርና በጎነት የተከበረና እጅግ ታላቅ የሆነ ተስፋን ሰጠን። (1: 3-4)
1ኛ የጴጥሮስ መልእክት
ኢየሱስ ክርስቶስ ከሙታን በመነሣቱ ለሕያው ተስፋና ለማይጠፋ፥ እድፈትም ለሌለበት፥ ለማያልፍም ርስት እንደ ምሕረቱ ብዛት ሁለተኛ የወለደን የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ አምላክና አባት ይባረክ፤ ይህም ርስት በመጨረሻው ዘመን ይገለጥ ዘንድ ለተዘጋጀ መዳን በእምነት በእግዚአብሔር ኃይል ለተጠበቃችሁ ለእናንተ በሰማይ ቀርቶላችኋል። (1:5)
ወደ ኤፌሶን ሰዎች
መግቢያ (መግቢያው የተወሰደው ከአዲሱ መደበኛ ትርጉም ላይ ነው)የመልእክቱ ጸሐፊ ጳውሎስ ሲሆን የተጻፈውም ከሮም እስር ቤት በ60 ዓ.ም ነው:: የተጻፈውም የአንባቢውን አድማስ በማስፋት የእግዚአብሔርን የዘላለም ዕቅድና የጸጋውን ስፋት ጥልቀት ለማሳወቅና በዘመን ፍጻሜ ሁሉን በአንድነት አጠቃሎ በክርስቶስ ሥልጣን ሥር ማዋል ነው:: በመልእክቱ ላይ የተካተቱት ዋና ዋና ሃሳቦች:- መለኮታዊ ዕቅድ የክርስቶስ ክብርና የበላይነት (1: 3-14) የእግዚአብሔር ዕቅድና ኃይልContinue reading “ወደ ኤፌሶን ሰዎች”
1ኛ የዮሐንስ መልእክት
መግቢያ:- የመጽሐፉ ጸሕፊ: ዮሐንስ ነው የተጻፈበትም ዓላማ:- በዘመኑ ተነስቶ የነበረውን የኑፋቄ ትምርህት ስህተት ለማሳየትና ቅዱሳንን ለማጽናት ነበረ:: የስህተት ትምህርቱ መንፈስ ሁሉ ቅዱስ ነው፤ ሥጋ ሁሉ እርኩስ ነው የሚል ሲሆን የክርስቶስን ሥጋ መልበስ እንኳን ወደ መጠራጠርና መካድ ያመጣ ትምህርት ነበረ ለዚህም ነው ዮሃንስ እኔ አብሬው ነበርኩኝ ዳስሼዋለሁ አብሬውም ኖሬያለሁ እያለ ትምህርቱን የሚያፈርሰው:: ስለዚህም ትምህርቱ ሥጋችን እርኩስContinue reading “1ኛ የዮሐንስ መልእክት”
